Speaker: Haimanot

Amharic language wiki ethnologue
Afroasiatic language family wiki
Ge'ez script scriptsource
Roman Catholic Church wiki

Sign of the Cross

በስም ፡ አብ ፡ ወወልድ ፡ ወመንፈሰ ፡ ቅዱስ ፡ አሐዱ ፡ አምላክ ፡ አሜን
Approximate transliteration to latin characters
besimi ፡ ābi ፡ wewelidi ፡ wemenifese ፡ k’idusi ፡ āḥādu ፡ āmilaki ፡ āmēni

Lord's Prayer

በሰማይ ፡ የምትኖር ፡ ኣባታችን ፡ ሆይ ፡ ስምህ ፡ ይመሰገን ፡ መንግሥትህ ፡ ይምጣ ፈቃድህ ፡ በሰማይ ፡ እንደሆነ ፡ እንዲሁም ፡ በምድር ፡ ይሁን ። የዕለት ፡ እንጀራችንን ፡ ዛሬ ፡ ስጠን ፡ እኛ ፡ የበደሉንን ፡ ይቅር ፡ እንደምንል ፡ በደላችንን ፡ ይቅር ፡ በልልን ፡ ከክፉ ፡ ሁሉ ፡ ሰውረን ፡ እንጂ ፡ ወደ ፡ ፈተና ፡ ኣታግባን ። አሜን
Approximate transliteration to latin characters
besemayi ፡ yemitinori ፡ abatachini ፡ hoyi ፡ simihi ፡ yimesegeni ፡ menigišitihi ፡ yimit’a fek’adihi ፡ besemayi ፡ inidehone ፡ inidīhumi ፡ bemidiri ፡ yihuni። ye‘ileti ፡ inijerachinini ፡ zarē ፡ sit’eni ፡ inya ፡ yebedelunini ፡ yik’iri ፡ inideminili ፡ bedelachinini ፡ yik’iri ፡ belilini ፡ kekifu ፡ hulu ፡ sewireni ፡ inijī ፡ wede ፡ fetena ፡ atagibani። āmēni

Hail Mary

ጸጋ ፡ የመላሽ ፡ ማርያም ፡ ሆይ ፡ ስላም ፡ ላንቺ፡ይሁን ፡ እግዚአብሔር ፡ ካንቺ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ከሴቶች ፡ ሁሉ ፡ የተባረክሽ ፡ ነሽ ፡ የሆድሽም ፡ ፍሬ ፡ ኢየሱስ ፡ የተባረከ ፡ ነው ። ቅድሰት ፡ ማርያም ፡ ያምላክ ፡ እናት ፡ ለኛ ፡ ለኃጢኣተኞች ፡ አሁንም ፡ በሞታችን ም ፡ ጊዜ ፡ ለምኝልን ። አሜን
Approximate transliteration to latin characters
ts’ega ፡ yemelashi ፡ mariyami ፡ hoyi ፡ silami ፡ lanichī፡yihuni ፡ igizī’ābiḥēri ፡ kanichī ፡ gari ፡ newi ፡ kesētochi ፡ hulu ፡ yetebarekishi ፡ neshi ፡ yehodishimi ፡ firē ፡ īyesusi ፡ yetebareke ፡ newi ። k’idiseti ፡ mariyami ፡ yamilaki ፡ inati ፡ lenya ፡ leḫat’ī’atenyochi ፡ āhunimi ፡ bemotachini mi ፡ gīzē ፡ leminyilini āmēni

Gloria Patri

ለአብና ፡ ለወልድ ፡ ለመንፈስ ፡ ቅዱስም ፡ ምስጋና ፡ ይሁን አሁንም ፡ ዘወትርም ፡ ለዘለዓለም ም ። አሜን
Approximate transliteration to latin characters
le’ābina ፡ lewelidi ፡ lemenifesi ፡ k’idusimi ፡ misigana ፡ yihuni āhunimi ፡ zewetirimi ፡ lezele‘alemi mi ። āmēni