Speaker: Haimanot
Amharic language | wiki ethnologue |
Afroasiatic language family | wiki |
Ge'ez script | scriptsource |
Roman Catholic Church | wiki |
Sign of the Cross
በስም ፡ አብ ፡ ወወልድ ፡ ወመንፈሰ ፡ ቅዱስ ፡ አሐዱ ፡ አምላክ ፡ አሜን
Approximate transliteration to latin characters
besimi ፡ ābi ፡ wewelidi ፡ wemenifese ፡ k’idusi ፡ āḥādu ፡ āmilaki ፡ āmēniLord's Prayer
በሰማይ ፡ የምትኖር ፡ ኣባታችን ፡ ሆይ ፡
ስምህ ፡ ይመሰገን ፡
መንግሥትህ ፡ ይምጣ
ፈቃድህ ፡ በሰማይ ፡ እንደሆነ ፡
እንዲሁም ፡ በምድር ፡ ይሁን ።
የዕለት ፡ እንጀራችንን ፡ ዛሬ ፡ ስጠን ፡
እኛ ፡ የበደሉንን ፡
ይቅር ፡ እንደምንል ፡ በደላችንን ፡ ይቅር ፡ በልልን ፡
ከክፉ ፡ ሁሉ ፡ ሰውረን ፡ እንጂ ፡ ወደ ፡ ፈተና ፡ ኣታግባን ።
አሜን
Approximate transliteration to latin characters
besemayi ፡ yemitinori ፡ abatachini ፡ hoyi ፡
simihi ፡ yimesegeni ፡
menigišitihi ፡ yimit’a
fek’adihi ፡ besemayi ፡ inidehone ፡
inidīhumi ፡ bemidiri ፡ yihuni።
ye‘ileti ፡ inijerachinini ፡ zarē ፡ sit’eni ፡
inya ፡ yebedelunini ፡
yik’iri ፡ inideminili ፡ bedelachinini ፡ yik’iri ፡ belilini ፡
kekifu ፡ hulu ፡ sewireni ፡ inijī ፡ wede ፡ fetena ፡ atagibani።
āmēniHail Mary
ጸጋ ፡ የመላሽ ፡ ማርያም ፡ ሆይ ፡
ስላም ፡ ላንቺ፡ይሁን ፡
እግዚአብሔር ፡ ካንቺ ፡ ጋር ፡ ነው ፡
ከሴቶች ፡ ሁሉ ፡ የተባረክሽ ፡ ነሽ ፡
የሆድሽም ፡ ፍሬ ፡ ኢየሱስ ፡ የተባረከ ፡ ነው ።
ቅድሰት ፡ ማርያም ፡ ያምላክ ፡ እናት ፡
ለኛ ፡ ለኃጢኣተኞች ፡
አሁንም ፡ በሞታችን ም ፡ ጊዜ ፡
ለምኝልን ።
አሜን
Approximate transliteration to latin characters
ts’ega ፡ yemelashi ፡ mariyami ፡ hoyi ፡
silami ፡ lanichī፡yihuni ፡
igizī’ābiḥēri ፡ kanichī ፡ gari ፡ newi ፡
kesētochi ፡ hulu ፡ yetebarekishi ፡ neshi ፡
yehodishimi ፡ firē ፡ īyesusi ፡ yetebareke ፡ newi ።
k’idiseti ፡ mariyami ፡ yamilaki ፡ inati ፡
lenya ፡ leḫat’ī’atenyochi ፡
āhunimi ፡ bemotachini mi ፡ gīzē ፡
leminyilini
āmēniGloria Patri
ለአብና ፡ ለወልድ ፡ ለመንፈስ ፡ ቅዱስም ፡ ምስጋና ፡ ይሁን
አሁንም ፡ ዘወትርም ፡ ለዘለዓለም ም ።
አሜን
Approximate transliteration to latin characters
le’ābina ፡ lewelidi ፡ lemenifesi ፡ k’idusimi ፡ misigana ፡ yihuni
āhunimi ፡ zewetirimi ፡ lezele‘alemi mi ።
āmēni